dp

በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 01 አስተዳደር የሚገኙ የቤቶች መረጃ

የGPS ፣ የቤቶች መረጃና ስለወረዳዉ

የወረዳ 1 አስተዳደር GPS

9°00'36.0"N 38°43'58.4"E

9.00998726, 38.7328738

የቤቶች መረጃ

= 191

= 261

ስለ ወረዳዉ አጭር መግለጫ

የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 01 አስተዳደር ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት የሚገኝ ሲሆን የቆዳ ስፋቱ 1220 ካሬ ነዉ፡፡ በዉስጡ 14 ሺ ነዋሪዎች ይገኛሉ፡፡ ወረዳዉ በምስራቅ ከልደታ ወረዳ 10 ፣ በምዕራብ ከኮ/ቀ/ክ/ከ ወረዳ 9 ፣ በሰሜን ከልደታ ወረዳ 2 እና 3 ፣ እንዲሁም በደቡብ ከልደታ ወረዳ 8 ጋር ይዋሰናል፡፡

የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 01 አስተዳደር ጽ/ቤት ስልክ

+25111XXXXXXXX - የጽ/ቤት ስልክ

+251936211146 - አስተባባሪ ( )


Lideta : - The Smartest Subcity