የጽ/ቤቱ ራዕይ /Vision/
በ2022 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች አቅም ያገናዘበና ለኑሮ ምቹ የሆነ የመኖሪያ ቤት ተደራሽ ሆኖ ማየት፡፡
በ2022 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች አቅም ያገናዘበና ለኑሮ ምቹ የሆነ የመኖሪያ ቤት ተደራሽ ሆኖ ማየት፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ ያለዉን ከፍተኛ የሆነ የመኖሪያ ቤት ፍላጎት ለማሟላት ጥራት ያለውና ወጪ ቆጣቢ ቤት በማስገንባት፣ በፍትሐዊነት እንዲተላለፍ በማድረግ፤ ቀልጣፋና ውጤታማ የቤት አስተዳደር ስርዓት በመዘርጋትና በመተግበር የከተማዋ ነዋሪዎችን ተጠቃሚነትን ማሳደግ፡፡
ጥራት ያለው የቤት አቅርቦት ፣
ወጭ ቆጣቢነት ፣
ለአካባቢ ጥበቃና ለሥራ ላይ ደህንነት ትኩረት መስጠት ፣
ተገልጋይ ተኮርና አክብሮት ፣
ፍትሀዊነት ፣
ግልፅነት /Transparency ፣
ተጠያቂነት /Accountability/ ፣