ቀን: ጥቅምት 16, 2018

ማስታወቂያ

  • ተገልጋዮች አገልግሎትን ፈልገው ሲመጡ ፦ ቴሌ ብር ተጠቃሚ መሆንና ክፍያን በዛ መፈፀም፣ የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ኮፒ፣ የ2017 ዓ.ም ውል፣ ኪራይ የከፈሉበት ደረሰኝ፣ ተወካይ ከሆኑ ህጋዊ ውክልና ኮፒ፣ ወራሽ ከሆኑ የፍርድ ቤት የወራሽነት ማስረጃ ይዘው መምጣት አለባቸው።



      
       የልደታ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ጽ/ቤት

ዝርዝር መረጃ